This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
…
continue reading
ECF In Finland Podcasts

1
381 || ፍለጋችን መንፈስ ቅዱስ ይሁን! || በፓስተር ኤርሚያስ ታደሰ
53:46
53:46
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
53:46"ፍለጋችን መንፈስ ቅዱስ ይሁን!" በሚል ርዕስ በፓስተር ኤርሚያስ ታደሰ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። (ፓስተር ኤርሚያስ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል፣ የገነት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሲሆን፣ 48ኛውን ዓለም አቀፍ የጴንጤቆስጤያዊያን ኮንፍረን ለመካፈል ወደ ሄልስንኪ ከተማ ከመጡ አገልጋዮች አንዱ ነው።) መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 1፡8
…
continue reading

1
380 || የእግዚአብሔር የበቀል ቅባት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
53:47
53:47
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
53:47"የእግዚአብሔር የበቀል ቅባት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ነገ. 19፡15-16፣ 2 ነገ. 9 እና 10
…
continue reading

1
379 || የነጻነትና የፍቅር መንግሥት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
51:37
51:37
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
51:37"የነጻነትና የፍቅር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 11:28-30፣ 1 ቆሮ. 13፡1-7፣ ማቴ. ዘሌዋ. 19፡17- 18፣ ገላ. 5፡13-15
…
continue reading

1
378 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
58:58
58:58
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
58:58ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - የእምነት ርምጃ የወሰዱ 3 እናቶች፡ 1) ሱናማዊት ሴት - 2 ነገ 4፡8-37 2) ንግሥት አስቴር - አስ. 1-103) የጌታ እናት ማሪያም - ሉቃ. 1፡26-38/ ማቴ. 1፡18-24፣ ዘዳ. 22፡23-24
…
continue reading

1
377 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
48:28
48:28
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
48:28በእናቶች ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - ሞትን የከለከሉ 3 ሴቶች 1) ሲፓራ - የሙሴ ሚስት /ዘጸ. 2፡21፣ 4፡24-27፣ ዘፍ 17፡7-12/ 2) ዲፖራ - ነብዪትና የሌፊዶት ሚስት /1.መሳ. 4፡1-3፣ 5፡/ 3) አቢግያ - የናባል ሚስት /1 ሳሙ 25/
…
continue reading

1
376 || በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር! || በወንም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
53:12
53:12
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
53:12"በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ዮሐንስ 3፡1 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ዮሐንስ 4፡16፣ ኤፌ 3፡13-17፣ ገላ. 5፡22-23
…
continue reading

1
375 || የጌታ ራት - በደሙ የተደረገ አዲስ ኪዳን || በወንድም እምነት ካሣ
50:01
50:01
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
50:01"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 22፡19-20 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡17-20፣ 1 ቆሮ. 11፡23-27፣ ዕብ. 8፡6-13፣ ኤር. 31፡33-34፣ 1 ቆሮ. 10፡17
…
continue reading
በ2025 ፋሲካ ፕሮግራም ላይ "የታረደው በግ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕይ 5 እና ዘጸዓት 12
…
continue reading
በእህት ቤቴልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 39፡1-10
…
continue reading

1
372 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
40:01
40:01
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
40:01"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 7 ፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች ... የቀጠለና የመጨረሻው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብራዊያን 12፡1-2፣ 1 ቆሮንቶስ 11፡1፣ 2 ጢሞቴዎስ 4፡7፣ ሮሜ 8፡26፣ ዳንኤ ል 12፡13
…
continue reading

1
371 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
48:55
48:55
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
48:55"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 6፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ቆሮንቶስ 12፡9-10 እና መዝሙር 62፡11፣
…
continue reading

1
370 || እነሆ የእግዚአብሔር በግ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
15:34
15:34
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
15:34መነሻ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል፡ ዮሐንስ 1፡35-51
…
continue reading

1
369 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
52:52
52:52
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
52:52"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 5፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች ...የቀጠለ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢዮብ 33፡14፣ 1 ሳሙኤል 15፡22፣ ምሳሌ 1፡33፣ መዝሙር 119፡105፣ ቆላስይስ 3፡10፣ ዘካሪያስ 4፡6፣ ኢሳያስ 40፡31፣ ኤርሚያስ 17፡7-8፣ መክብብ 3፡11፣ ዕምባቆም 2፡3
…
continue reading
"እውነተኛ መሪ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘኁ. 13፡1-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዘኁልቁ ምዕራፍ 13 እና 14
…
continue reading

1
367 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
48:50
48:50
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
48:50"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 4፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 103፡15-16፣ ሆሴ. 6፡3፣ 1 ጴጥ. 1፡24-25፣ ዘካ. 4፡6፣ ኢሳ. 40፡6፣ መዝ. 46፡10፣ ዕብ. 11
…
continue reading
የጌታን ራት (ቅዱስ ቁርባን) ቀንን አስመልክቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 11፡23-34
…
continue reading

1
365 || የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
42:24
42:24
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
42:24"የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 1፡26-31፣ ኤር. 9፡23-24 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤር. 7፡16-18፣ 8፡4-7፣ 9፡14-15 ፣ ገላ. 6፡12-15፣ ሮሜ 6:6፣ 1 ቆሮ. 6፡11
…
continue reading
"ፈተናን መለየትና ማሸነፍ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ያዕ. 1፡1-6 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡51፣ 1 ቆሮ. 10፡12 የክርስቲያን ፈተና ዓይነቶች/ክርስቲያን በማን ሊፈተን ይችላል? 1) ክርስቲያን በእግዚአብሔር ሊፈተን ይችላል። ዘፍ.22፡1-8 2) ክርስቲያን በራሱ ምኞት ሊፈተን ይችላል። ያዕ. 1፡12-15 3) ክርስቲያን ስለወንጌል መከራ/ፈተና ሊደርስበት ይችላል። ሐዋ. 14፡22 4) ክርስቲያን በሰይጣን ሊፈተን ይችላል። ማቴ. 4፡1-፣ ኤፌ. 6፡1…
…
continue reading

1
363 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || ክፍል 2|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
47:06
47:06
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
47:06"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 21፡8፣ 21፡9፣ 21፡12-19፣ 21፡34-36፣ ማቴ. 24፡4-5፣ 24፡6፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15
…
continue reading

1
362 || እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
56:58
56:58
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
56:58"እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕ. 2፡2-6፣ ሐዋ. 3፡19-22፣ 2፡36-39፣ ያዕ. 4፡10
…
continue reading

1
361 || ፈጥነህ ውረድ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር)
54:44
54:44
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
54:44"ፈጥነህ ውረድ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 19፡1-9 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡28፣ ሮሜ 8፡26-27፣ መዝ. 103፡13-14
…
continue reading

1
360 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
43:19
43:19
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
43:19"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 3፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና ምልክቶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 4፡6፣ 2 ዜና 16፡9፣ መዝሙር 94፡9፣ 89፡14፣ 97፡2፣ ሆሴዕ 2፡21
…
continue reading

1
359 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
1:07:20
1:07:20
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
1:07:20"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 12፡40፣ ራዕይ 22፡12፣ 2 ተሰሎ. 2፡19፣ 1 ዮሐ. 2፡28፣ ራዕ. 1፡7፣ 1 ተሰሎ. 5፡23-24፣ 1 ቆሮ. 13 ፣ ማቴ. 24፡10-13፣ ማቴ. 25፡31-46፣ ሉቃስ 17፡7-8፣ ማቴ. 25፡14-30፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15
…
continue reading
"የሥጦታው በረከቶች!" በሚል ርዕስ በትንሹ ገና ፕሮግራም ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 9፡1-7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢሳ. 7፡14፣ ማቴ. 1፡20-23
…
continue reading

1
357 || እግዚአብሔርን እንወቅ! || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር)
54:10
54:10
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
54:10"እግዚአብሔርን እንወቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 17:3፣ መዝ. 119:101- 105፣ ኤር. 9፡23-24፣ ፊል. 3፡10-11
…
continue reading

1
356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
45:25
45:25
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
45:25356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) "በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ፊልጵ. 4፡4 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሐዋ. ሥራ 16፡25-34፣ መዝ. 37፡4፣ መዝ. 100፡2፣ መዝ. 126፡3፣ ሮሜ 15፡13፣ ኤር 15፡16
…
continue reading
"ኢየሱስ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 21፡29-33 እና ማርቆስ 13፡28-37
…
continue reading
በአባቶች ቀን "አባታችን እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 6፡9፣ ማቴ. 5፡16፣ ማቴ. 4፡45፣ ማቴ. 6፡1፣ ማር. 11፡25፣ ማቴ. 6፡25-34፣ ሉቃ. 11፡13፣ ማቴ. 7፡11
…
continue reading

1
353 || መንፈሳዊ ዕድሳት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
1:00:29
1:00:29
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
1:00:29"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና መንስኤዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 28፡10-22፣ ዘፍ. 32፡24-32፣ ሮሜ 12፡2፣ ናሆም 1፡3፣ 2 ጢሞ. 2፡13፣ ምሳሌ 1፡33፣
…
continue reading

1
352 || ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ! || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል
52:34
52:34
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
52:34"ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ!" በሚል ርዕስ በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሕዝቅኤል 37፡1-14
…
continue reading

1
351 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ
39:49
39:49
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
39:49"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 1፡ መግቢያ - የተሃድሶ ምንነትና አስፈላጊነት መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች፡ መዝ. 73፡25-26፣ ዘፍ. 1፡28፣ 2፡15፣ ቆላ. 3፡9-10፣ ኤፌ. 2፡10፣
…
continue reading

1
350 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
47:21
47:21
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
47:21"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ነህምያ 1፡7-11፣ 2፡2፣ ዮሐንስ 16፡7-11፣ 2 ቆሮንቶስ 7፡8-11፣ ያዕቆብ 4፡7-10፣ ማቴዎስ 26፡38፣ ማርቆስ 14፡36፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7፣ ማቴዎስ 5፡4
…
continue reading

1
349 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
46:05
46:05
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
46:05"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 6፡6፣ 2 ሳሙ. 24፡16፣ ራዕይ 21፡1-5፣ ማቴ. 9፡36-38፣ 14፡14፣ 20፡34፣ ዮሐ. 11፡ 33-34፣ ሉቃ. 10፡33-34፣ ሮሜ 9፡1-5
…
continue reading

1
348 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
57:02
57:02
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
57:02"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 1፡42-55፣ ሉቃ. 2፡10፣ ዕብ. 12፡1-3፣ ማቴ. 13፡44
…
continue reading
"ተነሱና ተመላለሱ!" በሚል ርዕስ በወንድም ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
…
continue reading

1
346 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር)
1:01:07
1:01:07
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
1:01:07"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 4፡4-7፣ 1 ጴጥ. 1፡8-9፣ ሮሜ 12፡12፣ 1 ተሰሎ. 5፡16-18፣ ዕንባቆም 3፡17-19
…
continue reading
"መጽናት!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡36፣ 1 ሳሙ. 2፡1-11፣ መዝ. 119፡71፣ ዕብ. 12፡3
…
continue reading

1
344 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
44:17
44:17
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
44:17"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21
…
continue reading

1
343 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
41:44
41:44
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
41:44"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21
…
continue reading

1
342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
1:01:38
1:01:38
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
1:01:38"በርሱ መወደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 17፡1-9፣ ኢሳ. 59፡1-21፣ መክ. 5፡1 ጌታን ስንሰማ ምን ይሆናል? የልጅነት ስልጣን/ድነት እናገኛለን (ዮሐ. 1፡12-13) ሰላምን እናገኛለን - ሰላሜን እተውላችኋለሁ (ዮሐ. 13፡) ጌታን ስንሰማ ሰላማችን እየበዛ ይሄዳል። ዕረፍት እናገኛለን - ማቴ. 11፡28-30 “ከእኔ ተማሩ!” እውነተኛ ፍቅርን እንለማመዳለን - አጋፔ የተሰኘውን ፍቅር እንለማመዳለን። እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅድመ ሁኔታ መውደድን እ…
…
continue reading

1
341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
56:19
56:19
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
56:19"በርሱ መውደድ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 5፡1 ፣ ዳን. 9፡23፣ 10፡11፣ 19 ዳንኤል እጅግ የተወደደ እንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው? የጽድቅ ህይወት - ዳን. 1፡8፣ ዮሐ. 14፡21 የጸሎት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣ 6፡10 የታማኝነት ህይወት - ዳን. 6፡4፣ ማቴ. 25፡21 የኅብረት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣49 የማስተዋል ህይወት - ዳን. 1፡17፣ 9፡1፣ (ኤር. 25፡12፣ 29፡10) የትህትና ህይወት - ዳን. 9፡3-19፣ ዳን. 10፡2…
…
continue reading

1
340 || ሰቆቃና የንሰሐ አስቸኳይነት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
55:57
55:57
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
55:57"ሰቆቃና የንስሐ አስቸኳይነት" በሚል በሉቃስ 13፡1-5 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
…
continue reading
"ደቀ መዝሙርነት" በሚል ርዕስ በፓስተር ታምራት ኃይሌ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
…
continue reading

1
338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ
1:05:35
1:05:35
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
1:05:35"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 አገልጋይ ምን መሆን ይገባዋል? 1) የዳነና መዳኑን በህይወት ለውጥ ፍሬ ያሳየ መሆን አለበት / ገላ. 5፡22፣ ዮሐ. 13፡13-14፣ ማቴ. 11፡28-31 2) በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መሆን አለበት /ኢሳ. 61፣ ኢዩ. 2፡28፣ ዘካ. 5፡11፣ ኤፌ. 5፡18 3) የደቀ መዝሙርነት ጉዞ የጀመረ መሆን አለበት 4) የአገልግሎት ጥሪውን የሚያውቅ መሆን አለበት 5) በምሪትና በተጠያቂነት …
…
continue reading

1
337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ
1:10:50
1:10:50
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
1:10:50"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 ስለፀጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 12፡8-10፣ ሮሜ 12፡6-8፣ ኤፌ. 4፡11 ስለሌሎች የጸጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 14፡26፣ ሐዋ. 2፡17፣ ዘካ. 12፡10፣ 1 ጢሞ. 2፡3፣ ማቴ. 19 አገልጋይና የጸጋ ሥጦታዎች 1) የዳነ ሰው ሁሉ አንድና ከዚያ በላይ የጸጋ ሥጦታ አለው 2) በፀጋ ሥጦታ አለማገልገል ተጠያቂነትን ያስ…
…
continue reading

1
336 || መልካም እረኛ ኢየሱስ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር)
50:10
50:10
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
50:10"መልካም እረኛ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 23፣ ዮሐ. 10፡1-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ህዝ.34፡23-24፣ ዕብ. 13፡20-21፣ 1 ጴጥ. 5፡4-7፣ ማቴ. 9፡36-38፣ ሉቃ. 12፡32
…
continue reading

1
335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
53:35
53:35
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
53:35"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 5) የሚቀድስ ደም ነው። (ዕብ. 13፡12)6) የሚያቀርብ ደም ነው። (ኤፌ. 2፡11-13)7) ህሊናን የሚያነጻ ነው። (ዕብ. 9፡8-10፣14)8) ድል የምንነሳበት ነው። (ራዕ. 12፡11) 9) ዕለት ዕለት የምንታጠብበት/ከኀጢአት የምንነጻበት ነው። (1 ዮሐ. 1፡6-10)10) የሚዋጅ ደም ነው። (ገላ. 3፡13፣ ራዕ. 5፡9-10፣ ጴጥ. )…
…
continue reading

1
334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን
51:29
51:29
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
51:29"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 1) ለብዙዎች ኀጢአት የፈሰሰ ደም ነው 2) የአዲስ ኪዳን ደም ነው 3) ይቅርታን የሚያሰጥ ደም ነው 4) የሚያጸድቅ ደም ነው ለክፍል አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሉቃ. 22፡20፣ ማቴ. 26፡28፣ ሮሜ 3፡24-25፣ ሮሜ 5፡9
…
continue reading

1
333 || የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ
56:10
56:10
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
56:10"የመንፈስን ሰይፍ ያዙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /ኤፌ. 6፡10-18/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ቆሮ. 10፡3-5፣ ማቴ. 4፡1-11/
…
continue reading

1
332 || የኢየሱስ ስም ኃይል አለው! || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ
50:30
50:30
Play later
Play later
Lists
Like
Liked
50:30"የኢየሱስ ስም ኃይል አለው!" በሚል ርዕስ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 3፡1-16 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 18፡18-20፣ ሐዋ. 2፡1-4
…
continue reading