Artwork
iconShare
 
Manage episode 479600299 series 132692
Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://staging.podcastplayer.com/legal.
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) «ኤርትራ ሀገር ሆና የተመሰረተችበት ሂደት ቅቡልነት ላይ ጥያቄ አለኝ» አለ። የቱኒዚያ የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች ስደኞችን አሳፍራ ወደ አውሮጳ ስትጓዝ የመስመጥ አደጋ ከደረሰባት ጀልባ 29ኙን አተረፉ። ጠባቂዎቹ በዛሬው ዕለት የስምንት አፍሪቃውያን ስደተኞችን አስከሬን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ሃገራት በከፍተኛ ፍጥነት የጦር ኃይላቸውን እያስታጠቁ መሆኑን አንድ የጥናት ተቋም አስታወቀ። የስቶክሆልም የሰላም ምርምር ኢንስቲትዩት (SIPRI ) እንደሚለው በግጭቶች ጦርነቶች ምክንያት ወታደራዊ ወጪው በዓለም አቀፍ ደረጃ በ9.4 በመቶ ከፍ ብሏል።
  continue reading

102 episodes