Search a title or topic

Over 20 million podcasts, powered by 

Player FM logo

DW.COM | Deutsche Welle Podcasts

show episodes
 
The original European current affairs podcast from Germany’s international broadcaster. Bringing you expert analysis and on-the ground reporting from the European capitals and beyond. Join host Kate Laycock and DW’s network of seasoned correspondents for your weekly dose of euro-politics and culture. Published every Thursday.
  continue reading
 
Looking to reconnect with nature? Want to make better decisions for the health of the planet? Every Friday, Living Planet brings you the stories, facts and debates on the key environmental issues of our time.
  continue reading
 
DW AfricaLink is packed with news, politics, culture and more — every weekday. From combating health issues and freedom of expression to finances, tolerance and environmental protection, we have it covered.
  continue reading
 
Andreas ana shughuli nyingi za kufanya. Inambidi kushughulikia wageni hotelini, kuwatafutia wazazi wake chumba na pia kumhoji Charlemagne. Ziada ya hayo, wazazi wake wanamchunguza ex ni nani na wapi alikutana na binti yao. Mambo muhimu ya sarufi: Vitenzi vya utaratibu, wakati timilifu, uhusika usioungwa moja kwa moja.
  continue reading
 
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
  continue reading
 
পাউলা ও ফিলিপ জার্মানির রহস্যজনক ঘটনা অনুসন্ধান করছে। তাদের সঙ্গে জার্মানির এক প্রান্ত থেকে আরেক প্রান্ত পর্যন্ত সফর করুন এবং সেই সাথে জার্মান শিখুন! এই কোর্স বিশেষভাবে আপনার জার্মান ভাষা শুনে বোঝার ক্ষমতা বৃদ্ধি করবে।
  continue reading
 
Mission Europe ለጀማሪዎች የተዘጋጀ የቋንቋ ትምህርት ሲሆን ፦ Mission Berlin ፦ Misja Kraków እና Mission Paris የሚሰኙትን ልብ ሰቃይ ወንጀል ነክ ታሪኮችን አካቶዋል። ወደ ቋንቋው ዓለም በመዝለቀ የፖላንድኛ፣የ ጀርመንኛ ወይም የፈረንሳይኛ ቋንቋ ይማሩ።
  continue reading
 
Shirin al´adu, addinai da kuma zamantakewa tsakanin al´ummomi dabam-dabam a duniya. Taba Ka Lashe shiri ne da ke duba batutuwan da suka shafi al'adu da zamantakewa tsakanin al'ummomi da mabiya addinai dabam-dabam a duniya da zummar kyautata zamantakewarsu, zaman lafiya da kuma fahimtar juna tsakani. Muna gabatar muku da shirin ta rediyo a kowane mako, kuna kuma iya sauraronsa a shafinmu na Internet da kuma ta kafar Podcast.
  continue reading
 
Andreas amekamilisha masomo yake na yuko tayari kufanya utafiti wa makala yake ya kwanza. Kazi yake inamwelekeza na inampeleka (bila shaka pamoja na rafiki yake wa ajabu ex) katika iliyokuwa Ujerumani ya Mashariki. Mambo muhimu ya sarufi: Kauli-tendwa, vishazi tegemezi, vitenzi vya kujirejea, dhamira tegemezi.
  continue reading
 
On the Green Fence lives up to its name in looking at complex, often divisive environmental issues from multiple angles. It’s not about greenism, but about delving into the major concerns of our time in an engaging and human way. DW reporter Neil King sits on the fence and explores the role business, society and science play in our transition to a more environmentally friendly world. In so doing, he aims to make sense of issues that affect us all, but which are often over-simplified or convo ...
  continue reading
 
Loading …
show series
 
ለዓለም ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታ ማለፋቸውን ካረጋገጡ የአፍሪቃ አገራት መካከል ጋና አምስተኛ ሁናለች ። ጋና፦ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ አልጀሪያ፣ ግብጽ፣ ሞሮኮ እና ቱኒዝያን ተቀላቅላለች ። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሁነዋል ። የዚህንና የሌሎችን ዝርዝር ከዘገባው ያግኙ ።By DW
  continue reading
 
በትራፊክ አደጋ የ13 ሠዎች ህይወት አለፈ፡፡የማዳጋስካር ፕረዚደንት ከሐገር ወጡ። የማዳጋስካር ፕረዚደንት ከሐገር ወጡ። የትራምፕ የእስራኤል ጉብኝት፤ 1,400 ለሳይበር ጥቃት ሲውሉ የነበሩ ድረ ገጻች መዘጋታቸውን ፤ሩስያ የኔቶ አባል ሐገራት ልታጠቃ ትችላለች መባሉንBy DW
  continue reading
 
• ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ ። የማዳጋስካሩ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ «ስልጣኑን በኃይል ለመቆጣጠር ሙከራ » እየተደረገብኝ ነው አሉ።እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሃማስ እጅ ታግተው የሚገኙ 20 ታጋቾችን ለመቀበል መዘጋጀቷን አስታወቀች።ጀርመን ወጣት ሶሪያዉያንን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ዝግጅት ማድረግ መጀመሯን አስታወቀች ።• ፍልስጥኤማዊው የፎቶ ጋዜጠኛ ሳሄር አልግሆራ የባዩ የጦርነት ዘጋቢ ሽልማት አሸነፈ።By DW
  continue reading
 
የሰዎች ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ መብት አሳሳቢ በሆነ ሁኔታ እየተጣሰ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አመለከተ፡፡ እስራኤል ዛሬ በደቡብ ሊባኖስ በፈጸመችው «መጠነ ሰፊ» የተባለለት የአየር ጥቃት 1 ሰው ሲገደል 7 መቁሰላቸውን የሐገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ጓቲማላ ከዩናይትድ ስቴትስ የተባረሩ የመጀመሪያው ዙር ስደተኞች ተቀበለች። ስደተኞቹ የራሷ እና የሁንድራስ መሆናቸውን ታውቋል። የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ድርጊቱን አውግዘዋል።By DW
  continue reading
 
ሶዶ፥ ከኦሮሚያ ክልል የተነሱ ታጣቂዎች ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ውስጥ ጥቃት ፈጽመው ሰዎች ገደሉ፤ አ.አ፥ የዓለም ምግብ ድርጅት ኢትዮጳያ ለተጠለሉ ስደተኞች የሚሰጠውን ርዳታ ሊያቆም ጫፍ መድረሱን ገለጠ፤ ጋዛ፥ ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ተሸለላሚ ሆነ፤ ዖስሎ፥የቬኔዙኤላ ተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የሰላም ኖቤል አሸነፉ፤ ዋሽንግተን፥ ዋሕይትሐዋስ ትራምፕ ከኖቤል ሽልማት ውጪ መደረጋቸውን «ፖለቲካን ከሰላም ያስቀደመ» አለ፤ ሞስኮ፥ትራምፕ ለሰላም ብዙ መልፋታቸውን ፑቲን ተናገሩ፤ ጋዛ፥ የእሥራኤል ጦር ከተወሰኑ የጋዛ አካባቢዎች መውጣት ጀመረ…
  continue reading
 
Why France is stumbling from one political crisis to the next, a new report on homelessness across Europe, and a Housing First project in the UK. Then: Flotilla activists speak of abuse, what Czechia's political future holds, Dutch feminists reclaim the night, and a Fish and Chips shop with a twist. + FEANTSA report on homelessness: https://tinyurl…
  continue reading
 
አርስተ ዜና-እስራኤልና ሀማስ በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ «የመጀመሪያው ምዕራፍ» የሰላም እቅድ ተስማሙ። ስምምነቱ ሲበሰር ፍልስጤማውያንም ከተጠለሉባቸው የመጠለያ ጣቢያዎች በመውጣት ደስታቸውን በሆታ ገልጸዋል። በሺህዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን ደስታቸዉን ለመግለፅ አደባባይ ወተዋል። ኢራን በበኩልዋ የዘር ጭፍጨፋን የሚያቆም ስምምነትን ሁሉ በደስታ እንደምትቀበል ገልፃለች።-ልትወጋኝ እየተዘጋጀት ነው ስትል ኢትዮጵያ የከሰሰቻት ኤርትራ ክሱን ወታደራዊ ፀብ አጫሪነት ስትል ውድቅ አደረገች። -አፍጋኒስታን ውስጥ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን…
  continue reading
 
With the expiry of the US trade pact known as the Africa Growth and Opportunity Act (AGOA), which Africa enjoyed for 25 years, African economies are rethinking their trade playbook. Join AfricaLink host Josephine Mahachi, DW correspondent Thuso Khumalo and Bonke Dumisa, an economist, as they explore the road towards Africa's self-reliance in the gl…
  continue reading
 
የኑክሌር ኃይል ለአዳጊ ሀገራት ዕድሎችን እና ጉልህ ተግዳሮቶችን አካቶ የያዘ ነው።የኑክሌር ሃይል ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ እና ከካርቦን ነፃ የሆነ አስተማማኝ ኃይል ለማግኘት ይረዳል ። ነገር ግን ማብላያውን ለመገንባት ከፍተኛ ወጭ ይጠይቃል። የሕግ ማዕቀፎችን ፣ ጥብቅ ጥንቃቄ እንዲሁም ትልቅ እና የተረጋጋ የኤሌክትሪክ መረቦችን ይፈልጋል።By DW
  continue reading
 
-ኤርትራና ህወሓት ኢትዮጵያን ለመዉጋት እየተዘጋጁ ነዉ በማለት የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰሰ።የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በፃፈዉ ደብዳቤ እንዳለዉ የኤርትራ መንግሥትና «አክራሪ» ያለዉ የህወሓት አንጃ ፋኖን ይረዳሉ፣ ኢትዮጵያን ለመዉረርም እየተዘጋጁ ነዉ።---የእስራኤል ጦር ሁለት ሳምንት ሳይሞላ ለሁለተኛ ጊዜ ለጋዛ ሕዝብ ርዳታ የጫኑ የጀርልባዎች ቅፍለትን አገደ።145 በጎ አድራጊዎችን ያዘ።-የሩሲያና የ,ዩናይትድ ስቴትስ ዉዝግብ እየተካረረ ነዉ።ዩናይትድ ስቴትስ የኑክሌር ቦምብ ለመሞከር፣ ለዩክሬን ኑክሌር ማወንጨፍ የሚ…
  continue reading
 
Human rights activists are urgently calling for legal safeguards against ritual-related violence and protection for people living with albinism in Zambia. But can such movements bring real change to the Albinism community? DW's Josephine Mahachi speaks with DW correspondent Kathy Short in Zambia and John Chiti, a person with albinism and Executive …
  continue reading
 
በሞቃዲሾ በሚገኘው ጎድካ ጂልኮው እስር ቤት ላይ ትላንት ቅዳሜ ጥቃት የፈጸሙ ሰባት የአል-ሸባብ አባላት መገደላቸውን የሶማሊያ መንግሥት አስታወቀ። እስራኤል እና ሐማስ የጋዛ ጦርነት በሚያበቃበት እና ታጋቾች በሚለቀቁበት መንገድ ላይ ነገ ሰኞ በግብጽ ሊደራደሩ ነው። ሩሲያ በሚሳይሎች እና ድሮኖች በዩክሬን ላይ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ አስታወቁ። በሺር አል አሳድ ከሥልጣን ከተባረሩ ወዲህ በሶርያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀገሪቱ ምክር ቤት ምርጫ ሲካሔድ ዋለ።…
  continue reading
 
ግብፅ ለገጠማት የጎርፍ መጥለቅለቅ ኢትዮጵያን ተጠያቂ አለች፤ኢትዮጵያ ለግብፅ ወቀሳ ምላሽ ሰጠች፤ኢሬቻ ሆራ-ፊንፊኔ በአዲስ አበባ ለ7ኛ ጊዜ ተከበረ፤አንድ ቱኒዚያዊ በፕሬዚዳንቱ ላይ በኦንላይ ትችት ስላቀረቡ የሞት ፍርድ ተበየነባቸው፤የእስራኤል ጦር በጋዛ ከትራምፕ የተኩስ አቁም ጥሪ በኋላ ዘመቻውን ቀጥሏል፤የጀርመን ሙንሽን የአውሮፕላን ማረፊያ ስራ ጀመረBy DW
  continue reading
 
• በምዕራብ ሱዳን በከበባ ውስጥ በምትገኘው የኤል ፋሽር ከተማ የፈጥኖ ደራሽ ወይም የአር ኤስ ኤፍ ኃይሎች ባደረሷቸው ጥቃቶች በአስር ቀናት ውስጥ 91 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ ። • የዓለም የምግብ ድርጅት (WFP) የከፋ ነው የተባለ የገንዘብ እጥረት ማጋጠሙን ተከትሎ በሶማሊያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ መጋለጣቸውን አስታወቀ። • የማዳጋስካሩ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኡሊና ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ አይደለሁም አሉ። • ጋዛ ውስጥ ለሚገኙ ፍልስጥኤማዉያን የርዳታ ቁሳቁስ ይዘው በአጀብ ወደ ጋዛ ይጓዙ ከነበሩ በርካታ ጀልባዎች ውስጥ የመጨረሻዎቹ በእስራ…
  continue reading
 
Elctions relief in Moldova, Czechia goes to the polls, and drone start-ups in Tallinn. Then: ex-French President Sarkozy's verdict, a deep dive into plastic waste exports and their deadly consequences, and how Croatian nationalism got onto the big stage. +Signal Awards: vote for us!: https://tinyurl.com/5y9ra5br + ?maca=en-podcast_inside-europe-949…
  continue reading
 
በጎዴ የአፈር ማዳበሪያ እና የነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ ፤ ሁለት የኬንያ አንቂዎች ዩጋንዳ ውስጥ ታገቱ ፤ ሞሮኮ 3 ሰዎች በፖሊስ ተገደሉ፤ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ: በኢቦላ በሽታ ከ 40 በላይ ሰዎች ሞቱ፤ ማንችስተር አንድ ሙክራብ ላይ በተሰነዘረ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ፤ የትራምፕ አስተዳደር የበጀት እገዳBy DW
  continue reading
 
Ghana has overtaken South Africa as the continent's chief gold producer. But many Ghanaians say they see no benefits. Instead, they're left with poisoned rivers, destroyed farmlands, and foreign companies pocketing most of the profits. Join us to discuss the gold rush with DW's Adwoa Tenkoramaa Domena in Accra, Ghana and Alex Vines, the Africa Dire…
  continue reading
 
ስለ ጠፈር ቴክኖሎጂ ሲነሳ ብዙ ጊዜ የሚታሰበው ስለጨረቃ እና ማርስ ጉዞ ነው። ከዚህ አኳያ ቴክኖሎጂው በድህነት እና በኋላ ቀርነት ስማቸው ተደጋግሞ ለሚነሳው የአፍሪቃ ሀገራት ቅንጦት ተደርጎ ይታያል።እውን የጠፈር ቴክኖሎጂ ለአፍሪቃ ቅንጦት ነውን?By DW
  continue reading
 
ሸንኮራ፥ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዛሬ በደረሰ አደጋ ከ30 በላይ ሠዎች ሞቱ፤ ቡታጀራ፥ ሁከትና ብጥብጥ አንስተዋል ሲል ፖሊስ የጠረጠራቸውን 47 ሰዎች በቁጥጥር ማዋሉን ዐሳወቀ፤ ኪንሻሳ፥ የኮንጎ ወታደራዊ ፍርድ በቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚደንት ላይ ቤት የሞት ፍርድ በየነ፤ ሙይንሽን፥ በቦንብ ጥቃት ሥጋት ለሰአታት ተቋርጦ የነበረው ኦክቶበርፌስት እንደገና ተከፈተ፤ ቤርሊን፥የሉፍታንዛ አውሮፕላን አብራሪዎች አድማ ሊጠሩ እንደሚችሉ አስጠነቀቁBy DW
  continue reading
 
As Cameroonians prepare to head to the polls on October 12, many questions arise: How united is the opposition? Why is President Biya absent from the campaign trail? How secure are regions historically affected by violence? What role do women play in this election? DW correspondent Jean Marie Ngong Song and political analyst Fokum Violet join us to…
  continue reading
 
አ.አ፥ የኢትዮጵያ የመዋዕለ-ንዋይ ፍሰት ኹኔታ፦ «ለአሜሪካ እና ሌሎች የውጭ ንግዶች ፈታኝ» መሆኑ ተገለጠ፤ አንታናናሪቮ፥ ማዳጋስካር በተቃውሞ ሰልፍ 22 ሰዎች ተገደሉ፤ ፓሪስ፥ በፈረንሣይ የደቡብ አፍሪቃ የቀድሞ አምባሳደር ሆቴል ውስጥ ሞተው ተገኙ፤ጋዛ፥ሐማስ በዶናልድ ትራምፕ የቀረበውን ባለ 20 ነጥብ የጋዛ ምክረ-ሐሳብ እያጤነበት ነው፤ ዶሓ፥ በጋዛ ተኩስ አቁም ምክረ-ሐሳብ ላይ አስተያየት እየተሰጠ ነውBy DW
  continue reading
 
Prostate cancer is the leading cause of cancer deaths among men in Kenya, claiming an estimated five lives each day. Despite the alarming toll, conversations on screening and early detection remain shrouded in stigma. DW’s Eddy Micah Jr. explores the issue with correspondent Felix Maringa in Kenya and medical expert Dr. Martin Kuria.…
  continue reading
 
በአውሮጳ ሻምፒዮስን ሊግ ነገ የቱርኩ ጋላታሳራይን የሚገጥመው ሊቨርፑል በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቀዳሚ ሽንፈቱን አስተናግዷል። በባከነ ሰአት ድል ለተቀዳጀው ተከታዩ አርሰናል የማታ ሲሳይ ሁኖለታል። የአውሮጳ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊው ቦሩስያ ሞይንሽንግላድባህ በአይንትራኅት ፍራንክፉርት ብርቱ ሽንፈት አስተናግዶ የመጨረሻ 18ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።By DW
  continue reading
 
• የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በሱዳን የከፋ የጎርፍ አደጋ እንዳይከሰት ተከላክሏል ሲሉ የውሃ ሃብት ሚንስትሩ ሃብታሙ ኢተፋ ተናገሩ ። • በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ትናንት እሁድ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ወጣቶች ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር ግጭት ገብተው 3 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች አራት ሰዎች ቆሰሉ ።• የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 18 በመቶ የነበረውን የባንኮች ዓመታዊ የብድር ዕድገት ጣሪያ ወደ 24 ከመቶ ከፍ ማድረጉን አስታወቀ።By DW
  continue reading
 
More than 330 Nigerian websites were seized in one sweep by Microsoft and US authorities in recent days, run by a shadowy network of cybercriminals linked exploiting the digital space to scam, steal, and sabotage. Is Nigeria doing enough to combat this cybercrime menace that is tied to its citizens — or are we stuck in a cycle where global crackdow…
  continue reading
 
Loading …
Copyright 2025 | Privacy Policy | Terms of Service | | Copyright
Listen to this show while you explore
Play