Artwork
iconShare
 
Manage episode 521211544 series 132692
Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://staging.podcastplayer.com/legal.
-የሩስያ እና የዩክሬን ባለስልጣናት ከፍተኛ የሆነ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት መፈጸማቸውን በየበኩላቸዉ ገለፁ። ሩስያ መዲና ኪይቭ ላይ የድሮን ጥቃት አድርሳለች። -የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከገዢው የብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ የሚያስችለውን ውሳኔ አሳለፈ። -አፋር ክልል የፈነዳዉ እሳተ ገሞራ የሚተፋዉ አመድ በሕንድ የሚደረግን የአዉሮፕላን በረራን አቋረጠ። -የትራምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስ ወደ 235,000 የሚሆኑ ስደተኞችን የመኖርያ ፈቃድና ሁኔታቸዉን ሊፈትሽ መሆኑ ተሰማ።
  continue reading

103 episodes