Artwork
iconShare
 
Manage episode 521799086 series 132692
Content provided by DW. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by DW or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://staging.podcastplayer.com/legal.
• የአፍሪቃ ህብረት ጊኒ ቢሳዎን ከህብረቱ አባልነት አገደ። • የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቬንዙዌላ አየር ክልል መዘጋቱን አስታወቁ። • የአሜሪካ የዜግነት እና የስደተኞች አገልግሎት ለሁሉም የተገን ጥያቄ ውሳኔ መስጠት ማቆሙን አስታወቀ። • የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ተደራዳሪዎቻቸው ከሩስያ ጋር የሚደረገውን ጦርነት ለማብቃት ዛሬ ወደ ዋሽንግተን መጓዛቸውን አስታወቁ። • ሩሲያ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱን ሂውማን ራይትስ ዎችን አገደች • ተመራማሪዎች ኢትዮጵያ አፋር ክልል ውስጥ የተገኘው «የቡርተሌ እግር » ለተባለው የቅድመ የሰው ልጅ ቅሪተ አካል እንቆቅልሽ መልስ አገኙ ።
  continue reading

102 episodes